የንባብ ትምህርት

Reading School

የንባብ ትምህርት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው የትምህርት እርከን ሲሆን፤ ተማሪዎች የንባብ ክህሎታቸውን የሚያዳብሩበትና የቤተክርስቲያኒቱን መሠረታዊ የጸሎት መጻሕፍት የሚያጠኑበት የትምህርት ክፍል ነው።

Course ትምህርቶች

የዘወትር ጸሎት
ውዳሴ ማርያም
አንቀጸ ብርሃን
ይዌድስዋ መላእክት
መልክዐ ማርያም
መልክዐ ኢየሱስ
መልክዐ ሚካኤል
የወንጌል ንባብ
መዝሙረ ዳዊት
የግብረ ሐዋርያት ንባብ ወዘተ ናቸው።
ይህ የትምህርት ክፍል ተማሪው ፊደል ከመቁጠር ተነስቶ እስከ ዳዊት መድገም የሚደርስበትን ረጅም ጉዞ ያካትታል። ትምህርቱ የዘወትር ጸሎትን፣ የሳምንቱን ውዳሴ ማርያምና አንቀጸ ብርሃንን፣ እንዲሁም መልክአ ማርያምና መልክአ ኢየሱስን በቃል ማጥናትንና በንባብ መለማመድን ያካትታል። በዋናነትም ተማሪው የንባብ ስልቶችን (ቁጥር፣ ግዕዝ፣ ውርድ ንባብ) ጠንቅቆ እንዲያውቅና ለቅዳሴና ለሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎቶች እንዲዘጋጅ ይደረጋል።

The Experience

Private Telegram

Daily reflection

Voice Records

Audio exegesis

Live Sessions

Real-time Q&A

Direct Support

Scholarly guidance