Learn the Wisdom.

Live the Faith.

ዘመናዊ የሃይማኖት መማሪያ መድረክ • Preserve sacred traditions through structured studies in divinity, liturgy, and history guided by the Holy Fathers.

ጳውሎስ Online ቅኔ ቤት ጥንታዊውን ጥበብ በዘመናዊ መንገድ ለተተኪው ትውልድ።

እንኳን ወደ
ጳውሎስ ኦንላይን
ቅኔ ቤትበደህና መጡ።

ሀሁ

መምህር ጳውሎስ ብርሃኔ

፳፪ ዓመታት

ያልተቋረጠ የጥበብ አገልግሎት

የታሪክ መዝገብ — HERITAGE

ከደምበጫ እስከ ዲጂታል ጉባኤ

ጳውሎስ ቅኔ ቤት በ፲፱፱፬ ዓ.ም በምዕራብ ጎጃም ደምበጫ ከተማ "ጽርሐ ጽዮን" በሚል ስያሜ ተመሠረተ። ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ከአራት መቶ በላይ ለሚኾኑ ተማሪዎች የቀደመውን የአባቶች ጥበብ ሲያስተላልፍ ቆይቷል።

በ፳፲፮ ዓ.ም ቴክኖሎጂን በመጠቀም የቀደመውን ለዛና ወግ ሳይለቅ "ጳውሎስ ኦንላይን ቅኔ ቤት" በሚል ዳግም ተዋቀረ። ዛሬ ላይ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ለሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያን የግእዝን፣ የቅኔንና የባሕረ ሐሳብን ጥበብ በማድረስ ላይ ይገኛል።

መስራችና ዋና መምህር

መምህር ጳውሎስ ብርሃኔ

የቅኔና የግእዝ መምህር

አካዳሚክ ልቀት

BA, BSC, MBA, MGL Holder

የዩኒቨርሲቲ መምህር

ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ

Full Academicዝርዝር ግለ ታሪክ (PDF)

*ለበለጠ መረጃ የተሟላውን የአካዳሚክ እና የሥራ ልምድ መግለጫ እዚህ ያገኛሉ።

"ዘመን አይሽሬውን የአብነት ትምህርት የቀደመ ዘዬ እና ለዛውን ሳይለቅ በዲጂታል አማራጭ ማዳረስ ተልእኳችን ነው።"
ትምህርተ ተዋሕዶ •

Our Courses

"Preserving sacred knowledge for a new generation."

ጥንታዊውን ጥበብ ለተተኪው ትውልድ፡ ከመሠረታዊ የንባብ ትምህርት እስከ ረቂቁ የቅኔና የባሕረ ሐሳብ ቀመር ድረስ፤ የቤተክርስቲያናችንን ዕውቀት በሥርዓታዊ መንገድ የሚያቀርቡ የትምህርት ክፍሎች።

School of Poetry
ቅኔ

የቅኔ ትምህርት

School of Poetry

ቅኔ ቤት ተማሪዎች የግእዝ ቋንቋን ረቂቅነት ተጠቅመው ምስጢርን በምስጢር፣ ጥበብን በጥበብ የሚገልጹበት የከፍተኛ ትምህርት እርከን ነው። ይህ ዘርፍ የሰምና ወርቅን ጥበብ፣ የቅኔ አወቃቀርንና የዜማ ልክን በማስተማር ተማሪው የራሱን የግጥም ሥራዎች እንዲያፈልቅ ያደርጋል።

Ge’ez Language & Grammar
ግእዝ

የግእዝ ቋንቋ ትምህርት

Ge’ez Language & Grammar

የግእዝ ቋንቋ ትምህርት የቤተክርስቲያኒቱን ጥንታዊ ቋንቋ ሰዋስው፣ የቃላት መዋቅርና የትርጉም ሥርዓት በጥልቀት የሚያስተምር ክፍል ነው። ይህም ተማሪዎች ቅዱሳት መጻሕፍትን በራሳቸው ቋንቋ እንዲረዱና የቋንቋውን ምስጢር እንዲመረምሩ ያስችላቸዋል።

Reading School
ንባብ

የንባብ ትምህርት

Reading School

የንባብ ትምህርት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው የትምህርት እርከን ሲሆን፤ ተማሪዎች የንባብ ክህሎታቸውን የሚያዳብሩበትና የቤተክርስቲያኒቱን መሠረታዊ የጸሎት መጻሕፍት የሚያጠኑበት የትምህርት ክፍል ነው።

Ecclesiastical Computus.
ቀመር

ባሕረ ሐሳብ የዘመን አቆጣጠር

Ecclesiastical Computus.

ባሕረ ሐሳብ የዘመን አቆጣጠር፣ የዕለታትና የዓመታት ስሌት እንዲሁም የአጽዋማትና የበዓላት መውጫ ቀናት የሚታወቁበት ጥበብ ነው። ይህ የትምህርት ዘርፍ በቤተክርስቲያን ቀመር መሠረት ተንቀሳቃሽ በዓላትን በምርምር ለማውጣት ያገለግላል።

Tradition

1600+ ዓመታት

ጥንታዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን

Our Identity — ስለ እኛ

Preserving the Ancient
Path for the Future.

ጳውሎስ Online ቅኔ ቤት is a modern Orthodox learning platform dedicated to preserving the sacred lineage of traditional Tewahedo education In an era of rapid digital change, we provide a structured sanctuary for the study of Ge’ez, Liturgy, and Theology. We bridge the gap between ancient parchment and modern screens, ensuring the "Wax and Gold" of our heritage remains accessible to every seeker, everywhere.

ሐዋርያዊ ትውፊት (Apostolic Succession)

ትምህርታችን የአባቶችንና የቅዱስ ያሬድን ፈለግ በጥብቅ የተከተለ ነው።

Master Teachers(ሊቃውንት)

Courses are led by respected scholars and ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን from the heart of the Ethiopian Orthodox Church.

"ዓላማችን ዕውቀትን ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊ ማንነትን መገንባት ነው።"

ዓውደ ርዕይ • Visual Archive

Visual Wisdom.

የአባቶች ድምፅና ጥበብ፡ Explore our curated video archives to understand the deep traditions of our Church.

Access full liturgical explanations directly from our YouTube channel.

የነፃ ትምህርት ዕድል — የቅዱስ ያሬድ ልዩ ስጦታ

The Saint Yared
Excellence Grant.

Our mission is to ensure that financial barriers never silence a gifted voice. The Excellence Grant provides full tuition coverage, traditional study materials, and direct mentorship for the most dedicated students of Qine and Zema.

Who can apply?

  • Full-time dedicated students
  • Financial need-based priority

How to apply?

Step 1

Prepare your letter of intent and academic history.

Step 2

Click the "Submit Application" button to upload documents.

Important Dates

Applications Open

October 1, 2026

Classes begin in November.

* Only 5 full-coverage slots are available for the 2026 Academic Year.

Read Eligibility Criteria
Get in Touch — ለመንፈሳዊ ጉዞዎ ድጋፍ

We’re here to support your
spiritual journey

Whether you seek pastoral guidance or wish to join our community, reach out through the ancient path.